የ ትሪጎኖሜትሪክ ተግባሮች
  የሚቀጥሉት የ ተደገፉ የ ትሪጎኖሜትሪክ ተግባሮች ናቸው በ LibreOffice Basic.
  
  
        
        
        የ ትሪጎኖሜትሪክ ተግባሮች የሚመልስ አርክ ታንጀንት ለ ቁጥር መግለጫ: የሚመልሰው ዋጋ መጠን ከ -ፓይ/2 እስከ +ፓይ/2.
     
  
የ አንግል ኮሳይን ማስሊያ: አንግል የሚገለጸው በ ራዲያንስ ነው: ውጤቱ የሚውለው በ -1 እና 1.
 
  
የ አንግል ሳይን ይመልሳል: አንግል የሚገለጸው በ ራዲያንስ ነው: ውጤቱ የሚውለው በ -1 እና 1.
 
  
የ ታንጀንት አንግል መወሰኛ: አንግል የሚወሰነው በ ራዲያንስ ነው